Kokebetsebah Secondary School
Home የት/ጅማሮን ይመለከታል

የት/ጅማሮን ይመለከታል

16 Sep 2024

ዉድ ተማሪዎቻችን መደበኛ የመማር ማስተማር / ትምህርት ከነገ 07/01/2016 ዓ. ም ስለሚጀመር ሁሉም የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በትምህርት ቤቱ በመገኘት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን:: በተጨማሪም ወላጆች ልጆቻችሁ ትምህርት እንደተጀመረ ተገንዝባችሁ ልጆቻችሁን ወደትምህርት ቤት እንድትልኩ እናሳስባለን::

መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንላችሁ 

                ''First Day Class Begins''

                           ትምህርት ቤቱ 


Copyright © All rights reserved.

Created with